14 C
Washington

በአዲስ አበበ ከተማ የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ፣ ባለሙያዎች እና ደላሎች በሙስና ወንጀል እጅ ከፍንጅ ተይዘው በቁጥጥር ሥር ዋሉ

Date:

Share:

የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ የሆኑት፦

1ኛ. አቶ ሃብታሙ ግዲሳ ጆቴ
2ኛ. ስምረት ገ/እግዚአብሔር አሰፋ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር
3ኛ. አቶ ዮሴፍ ባቡ ሆራ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር
4ኛ. አቶ አቤኔዘር ቶሎሳ ሙሉ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር
5ኛ. አቶ ለሚ ሲሌ ከፍተኛ ግብር ከፋይ የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር እና
6ኛ. ወ/ሮ መቅደስ አረጋዊ ገንዘብ ተቀባይ የሆኑት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ስር ውለዉ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።

ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ተጠርጣሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ እና ባለሙያዎች ናቸው።

ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ግብር ከፋይ ከሆኑ ግለሰብ የ2011 ዓ.ም እና 2012 ዓ.ም የአንድ አመት ግብር ኦዲት እንዲደረግላቸዉ የሚጠበቅበትን ሰነድ ያቀረበላቸዉ ሲሆን መክፈል ያለብህ አንድ መቶ ሚሊየን ብር (100,000000) ነዉ በማለት የገለፁለት በመሆኑ፤ ይህን ያህል አልከፍልም ካልክ ግማሹን አስይዘህ ነዉ ይግባኝ የምታቀርበዉ በማለት ማቅረባቸው ተገልጿል።

Subscribe to our magazine

━ more like this

ተማሪዎች ፈተና እንዳይወድቁ ሲባል ቁጥጥሩን ማላላት የለብንም!

በትምህርት ሚንስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናዎች ብቻ ላይ ሳይሆን ትምህርት ቤቶች...

ግብጽ ህወሓት እና ኤርትራን ማደራደር እንደምትፈልግ ማስታወቋ ተነገረ

ካይሮ ፍላጎቷን የገለጸችው ባለስልጣናቷ ከሰሞኑ በአስመራ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዘናሽናል ገልጸዋል። የግብጽ የስለላ ተቋም ሃላፊ ጀነራል ጀማል አባስ እና የውጭ...

የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል!

የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ሐሙስ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። የክብር ሽኝት መርሃ ግብሩ፤ ሳሪስ አደይ አበባ አዲስ...

“ በምሽቱ ውጤት ደስተኛ ነን “ ቴን ሀግ

ትላንት ምሽት በሰፊ የግብ ልዩነት ያሸነፉት ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ምሽቱን “ የተሳካ ምሽት “ ሲሉ ገልፀውታል። ያቀዱትን በምሽቱ የካራባኦ ድል ማሳካታቸውን የገለፁት ቴን...

የዶላር ምንዛሬ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ታይቷል። በተለይም የአሜሪካ ዶላር ምንዛሬ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 7 ቀናት ወጥነት ያሳየ ቢሆንም፣ ዛሬ ግን...